NEWS
2026-04-25 20:08:45
⚽️ የቀይ ዛላ አካዳሚ የነገ ተስፋዎችና የዲጂታል መታወቂያ (Fayda) ምዝገባ! 📑
ዛሬ በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ፣ በዛላ ወጣቶች መዝናኛ ማዕከል (ክበብ) ለታዳጊ ተጨዋቾቻችን የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (Fayda) ምዝገባ በስኬት ተከናውኗል።
ዛሬ በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ፣ በዛላ ወጣቶች መዝናኛ ማዕከል (ክበብ) ለታዳጊ ተጨዋቾቻችን የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (Fayda) ምዝገባ በስኬት ተከናውኗል።
ይህ ዘመናዊ አሰራር የታዳጊዎቻችንን ማንነት በዲጂታል መንገድ ለማረጋገጥና ለወደፊት የስፖርት ጉዟቸው ትልቅ ፋይዳ ያለው እርምጃ ነው ።🙏
🗳️ ለሀገራዊ ጥሪም ዝግጁ ነን!
በተጨማሪም የክለባችን አመራሮችና አሰልጣኞች በምርጫ ጣቢያ በመገኘት፣ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚሆናቸውን የምርጫ ካርድ በዛሬው ዕለት ወስደዋል።
ስፖርታዊ ግዴታችንን እንደምንወጣው ሁሉ፣ ዜጋዊ ግዴታችንንም ለመወጣት ሁሌም ዝግጁ ነን!
በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የብሔራዊ ዲጂታል ፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ በወጣቶችና ስፖርት አደረጃጀቶች ዘንድ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
ቀይ ዛ...